Lirik Lagu Aba Dama Wendi Mak
በኔም ባንቺም ቤት ፍቅር አለን
የጊዜው ቀመር እዚህ አድርሶናልመተማመኑን ሽረናል
ሁሉ በእጅህ ነው የጋጣው ጌታ
እስቲ አንድ ፈረስ ስጠኝ ለማታ
ቢመሽ ቢጨልም መንገድ አይጠፋ
ኮሪቻ የማይሻ የፍቅር ፈረስ
ባለ ፈረስ ባለ ፈረስ
እስኪ አውሰኝ ልሂድ ደጇ ድረስ
ወይ ካልመጣች ወይ ካልሄድኩኝ
ኑሮ አይበሉት እኔ ምኑን ኖርኩኝ
ያአባ ዳማ ያአባ ፈርዳ
ናፍ ኤርጊሲ ፈርዳ ኬሳ ሶርቴ
ሰከርሲሴን ቢራ ደቃ
ዳማን ጂራን ዱቢን ናፍ ሚልኮፍቴ
ወይ ነይ ወይ ነይ ካልሆነ ልምጣ
ካልተሰማሽ የልቤ ሀዘን
ላንቺ የኔ መባዘን
ወይ ነይ ወይ ነይ ካልሆነ ልምጣ
ካልተሰማሽ የልቤ ሀዘን
ላንቺ የኔ መባዘን
ወይ ነይ ወይ ነይ ካልሆነ ልምጣ
ካልተሰማሽ የልቤ ሀዘን
ላንቺ የኔ መባዘን
ወይ ነይ ወይ ነይ ካልሆነ ልምጣ
ካልተሰማሽ የልቤ ሀዘን
ላንቺ የኔ መባዘን
በደስታዬም በሀዘኔ
ሲፈራረቅ ካልሆንሽልኝ ጎኔ
ምኑን ኖርሺው ምኑን ኖርነው
ሲጎልብን ሁሉን እያየነው
የታል ታንኳ ባህር ልቅዘፍ
በውቂያኖሱም ቢሆን ልንሳፈፍ
እያሰብኩሽ ቀንም ማታ
ሀዘን በኔ ገዝፎ ሲበረታ
በአየር ምድሩ እኔ በርሬ
ጫካው ዱሩን ደኑን አሳብሬ
ወይ ነይልኝ ካልሆነ ልምጣ
ካልተሰማሽ የልቤ ሀዘን
ላንቺ የኔ መባዘን
ወይ ነይ ወይ ነይ ካልሆነ ልምጣ
ካልተሰማሽ የልቤ ሀዘን
ላንቺ የኔ መባዘን
ወይ ነይ ወይ ነይ ካልሆነ ልምጣ
ካልተሰማሽ የልቤ ሀዘን
ላንቺ የኔ መባዘን
ወይ ነይ ወይ ነይ ካልሆነ ልምጣ
ካልተሰማሽ የልቤ ሀዘን
ላንቺ የኔ መባዘን
ወይ ነይ ወይ ነይ ካልሆነ ልምጣ
ካልተሰማሽ የልቤ ሀዘን
ላንቺ የኔ መባዘን
እኔን አምነሺኝ ከመጣሽ
ፍቅሬን አተረፍሽ
አንቺን አምኜ ከመጣሁ
እኔ ምን አጣሁ
እኔን አምነሺኝ ከመጣሽ
ፍቅሬን አተረፍሽ
አንቺን አምኜ ከመጣሁ
እኔ ምን አጣሁ
እኔን አምነሺኝ ከመጣሽ
ፍቅሬን አተረፍሽ
አንቺን አምኜ ከመጣሁ
እኔ ምን አጣሁ
እኔን አምነሺኝ ከመጣሽ
ፍቅሬን አተረፍሽ
አንቺን አምኜ ከመጣሁ
እኔ ምን አጣሁ
እኔ ምን አጣሁ
እኔ ምን አጣሁ
እኔ ምን አጣሁ
እኔ ምን አጣሁ
ሆ ሆይ (×4)
ከአውድማው ላይ የሚያዋቁን
እዳር ሆነው እኛን የሚሞቁን
ቀዩን ከነጭ ከሰርገኛ
ወትሮ የሚለዩ እነሱ መለኛ
ቂሙን እርሺው ቂሙን ልርሳው
ስንለያይ ነው ለኛ አበሳው
አዲስ ሆኖ ዛሬ ቀኑ
በባለፈው ይቅር መባዘኑ
እጄን ያዢው አጥብቂና
እንድናልፈው የኑሮን ፈተና
ወይ ነይልኝ ካልሆነ ልምጣ
ካልተሰማሽ የልቤ ሀዘን
ላንቺ የኔ መባዘን
ወይ ነይ ወይ ነይ ካልሆነ ልምጣ
ካልተሰማሽ የልቤ ሀዘን
ላንቺ የኔ መባዘን
ወይ ነይ ወይ ነይ ካልሆነ ልምጣ
ካልተሰማሽ የልቤ ሀዘን
ላንቺ የኔ መባዘን
ወይ ነይ ወይ ነይ ካልሆነ ልምጣ
ካልተሰማሽ የልቤ ሀዘን
ላንቺ የኔ መባዘን
ወይ ነይ ወይ ነይ ካልሆነ ልምጣ
ካልተሰማሽ የልቤ ሀዘን
ላንቺ የኔ መባዘን
ወሊን ታኔ ማል ደብኔ ሜማል ረከኔ
ገርገር በኡን ቡአን ኢሳላሌ ጋቢሳ
ወሊን ታኔ ማል ደብኔ ሜማል ረከኔ
ገርገር በኡን ቡአን ኢሳላሌ ጋቢሳ
ወሊን ታኔ ማል ደብኔ ሜማል ረከኔ
ገርገር በኡን ቡአን ኢሳላሌ ጋቢሳ
ወሊን ታኔ ማል ደብኔ ሜማል ረከኔ
ገርገር በኡን ቡአን ኢሳላሌ ጋቢሳ
እኔን አምነሺኝ ከመጣሽ
ፍቅሬን አተረፍሽ
አንቺን አምኜ ከመጣሁ
እኔ ምን አጣሁ
እኔን አምነሺኝ ከመጣሽ
ፍቅሬን አተረፍሽ
አንቺን አምኜ ከመጣሁ
እኔ ምን አጣሁ
እኔ ምን አጣሁ
እኔ ምን አጣሁ
እኔ ምን አጣሁ
እኔ ምን አጣሁ
post a comment