Lirik Lagu Yebet Sira Bisrat Surafel
አሄ አንቺ ስንቱን ወዳጅ (ታዲያስ)
ታዲያ እንዴት በአንድ ይውላል (ታዲያስ)ታዲያ ክብሪትና ነዳጅ (ታዲያስ)
ጉድ ነው ደግሞ አዲስ አመጣሽ (ታዲያስ)
አሄ ሳልፈው ሁሉን ችዬ (ታዲያስ)
አቤት እንደው የቤት ስራ (ታዲያስ)
ምነው ሆንሽብኝ አንቺዬ (ታዲያስ)
ሆንሸብኝ የቤት ስራ (የቤት ስራ)
ሆንሸብኝ የቤት ስራ (የቤት ስራ)
ሆንሸብኝ የቤት ስራ (የቤት ስራ)
ሆንሸብኝ የቤት ስራ (የቤት ስራ)
አልፈናት ነበር ይችን ይቺንማ
አይተን እንዳላየ ሰምተን እንዳልሰማ
ፍቅርን በቁም ነገር አቅቶሽ መገንዘብ
የትም የትም በታተንሸው እንደጠላት ገንዘብ
(ሆዬ) ብትን በትን
(ሆዬ) አንደጠላት ገንዘብ
(ሆዬ) ብትንትን ብትንትን
(ሆዬ) እንደጠላት ገንዘብ
(ሆዬ) ብትን በትን
(ሆዬ) አንደጠላት ገንዘብ
(ሆዬ) ብትንትን ብትንትን
(ሆዬ) እንደጠላት ገንዘብ
ሆንሸብኝ የቤት ስራ (የቤት ስራ)
ሆንሸብኝ የቤት ስራ (የቤት ስራ)
ሆንሸብኝ የቤት ስራ (የቤት ስራ)
ሆንሸብኝ የቤት ስራ (የቤት ስራ)
አሄ እኔ ቀናተኛ (ታዲያስ)
አሄ አንቺ ስንቱን ወዳጅ (ታዲያስ)
ታዲያ እንዴት በአንድ ይውላል (ታዲያስ)
ታዲያ ክብሪትና ነዳጅ (ታዲያስ)
ጉድ ነው ደግሞ አዲስ አመጣሽ (ታዲያስ)
አሄ ሳልፈው ሁሉን ችዬ (ታዲያስ)
አቤት እንደው የቤት ስራ (ታዲያስ)
ምነው ሆንሽብኝ አንቺዬ (ታዲያስ)
ሆንሸብኝ የቤት ስራ (የቤት ስራ)
ሆንሸብኝ የቤት ስራ (የቤት ስራ)
ሆንሸብኝ የቤት ስራ (የቤት ስራ)
ሆንሸብኝ የቤት ስራ (የቤት ስራ)
ግራ ስልሽ በቀኝ ቀኝ ስልሽ ግራ
ሆነሽ አስቸገርሽኝ ከባድ የቤት ስራ
ፍቅርን በቁም ነገር አቅቶሽ መገንዘብ
የትም የትም በታተንሸው እንደጠላት ገንዘብ
(ሆዬ) ብትን በትን
(ሆዬ) አንደጠላት ገንዘብ
(ሆዬ) ብትንትን ብትንትን
(ሆዬ) እንደጠላት ገንዘብ
(ሆዬ) ብትን በትን
(ሆዬ) አንደጠላት ገንዘብ
(ሆዬ) ብትንትን ብትንትን
(ሆዬ) እንደጠላት ገንዘብ
ሆንሸብኝ የቤት ስራ (የቤት ስራ)
ሆንሸብኝ የቤት ስራ (የቤት ስራ)
ሆንሸብኝ የቤት ስራ (የቤት ስራ)
ሆንሸብኝ የቤት ስራ (የቤት ስራ)
የቤት ስራ (ሆንሽብኝ)×3
ከባድ የቤት ስራ
የቤት ስራ (የቤት ስራ)
ሆንሸብኝ የቤት ስራ (የቤት ስራ)
post a comment